የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት

የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን  የአዋሽ  ቅ/ጽ/ቤት

የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት

ጉምሩክ ኮምሽን በኢትዩጵያ ተቋማት ታሪክ እድሜ ጠገብ ከሚባሉት መካከል የሚመደብ ነዉ፡፡ በ1881 ዓ.ም ለገንዘብና ግምጃ ቤት፤ በ1916 ዓ.ም ለንግድ ሚኒስተር እንዲሁም በ1985 ዓ.ም በገቢያዎች ሚኒስተር በአወጅ ቁጥር 60/1989 በገቢዎች ቦርድ በኩል ሲተዳደር ቆይቷል፡፡

በ2005 ዓ.ም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ተብሎ የተሰየመ ሲሆን ተጠሪነቱም ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ነበረ፡፡ ከ2011 ዓ.ም የኩምሩክ ኮሚሺን በሚል ስያሚ ለገቢዎች ሚኒስተር ተጠሪ ተቋም ሆኖ ተግባሩን እያከናወነ ይገኛል፡፡

ከ2011 ዓ.ም በወጣዉ አዋጅ አወጅ ቁጥር 1097/2011 እራሱን ችሎ የተቋቋመ ሲሆን በመመሪያ ቁጥር 437/2011 የኮሚሽኑ ስልጣንና ተግባር ተወስኖ ተቀምጧል፡፡

በ2014 ዓ.ም በሚኒስትሮች ም/ቤት በጣዉ የመንግሥት ተቋማት ማቋቋሚ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 በገቢዎች ሚኒስተር ተጠሪ ተቋም ሆኖ እንዲቀጥል ወስኑአል፡፡

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept